Bunna Bank

ሂሳብዎ ላይ እገዛ ይፈልጋሉ?

በ8501 ሲደውሉ የቡና ባንክ የጥሪ ማዕከል ለመርዳት ዝግጁ ሆኖ ይጠብቅዎታል፡-
ለፈጣን መልሶች፡ ለአፈጣኝ መፍትሄ ከማዕከሉ ወኪሎች ጋር ወዲያውኑ ይገናኛሉ፣
ለግል አገልግሎት፡ ለሂሳብ መለያዎ የተዘጋጀ ልዩ እገዛ ያገኛሉ፣
ለአጠቃላይ መረጃ፡ ስለባንኩ ምርቶች፣ ተመኖች እና አገልግሎቶች ያውቃሉ፣
ለምቹ ግብይት፡ ቀሪ ሒሳብ ለማጣራት እና በስልክ ለማስተላለፍ ከተቸገሩ በማዕከላችን ይስተናገዳሉ፣
ለአስተያየት፡ ጥቆማዎችን ማቅረብ ወይም ችግሮችን ሪፖርት ማድረግ ይችላሉ፣
በ8501 ነጻ የስልክ መስመር በመደወል የአገልግሎታችንን ጥራት እንድናሻሽል ያግዙን።
ለበለጠ መረጃ፡ የቡና ባንክ ድረ-ገጽን ወይም በአቅራቢያዎ የሚገኝን ቅርንጫፍ ይጎብኙ።
ቡና ባንክ
የባለራዕዮች ባንክ!
#contactusnow #bunnabankcontactcenter #8501

Leave a Comment

Your email address will not be published. Required fields are marked *

[ivory-search id="5747" title="Custom Search Form"]

This will close in 0 seconds

error: