Branch/ATM Locator   |

Announcement    |

FAQs   |

+25111150861    |

ቡና ባንክ የ11ኛ ዙር “የውጭ ገንዘብ ይቀበሉ፣ ይመንዝሩ፣ ይሸለሙ “መርሃ-ግብር አሸናፊዎችን ሸለመ

የቡና ባንክ 11ኛ ዙር “የውጭ ምንዛሬ ይቀበሉ፣ ይመንዝሩ፣ ይሸለሙ” መርሃ-ግብር 1ኛ እጣ  ቁጥር 0007510 የቤት አውቶሞቢል ከገርጂ ቅርንጫፍ ባለ እድል ሆነዋል።

2ኛ እጣ ቁጥሮች 0006820 እና 0000541 ዘመናዊ ፍሪጅ፣ ከቀጨኔ መድኃኒዓለም እና አራዳ ጊዮርጊስ ቅርንጭፍ፣ 

3ኛ እጣ ቁጥር 0000743 እና 0007632 ዘመናዊ የልብስ ማጠቢያ ማሽን፣ ከሸማ ተራ እና አራዳ ጊዮርጊስ ቅርንጫፍ፣

4ኛ እጣ ቁጥር 0001265 እና 0010399 ዘመናዊ የዉሃ ማጣሪያ ከሆሳዓና መናሐርያ እና ቱሉዲምቱ አደባባይ ቅርንጭፍ፣

5ኛ እጣ ቁጥር 0007227፣ 0011005፣ 0008137፣ 0002505 እና 0002704 ከቤተል፣ ዳንግላ፣ ጋምቤላ፣ ኮልፌ እፎይታ እና ላፍቶ ቅርንጭፍ እንደ ቅደም ተከተላቸው ተሸላሚ ሆነዋል።

Популярное решение на рынке беттинга называют казино Вавада (зеркало казино Вавада), принимающий игроков из большинства стран мира без необходимости включать VPN для получения доступа.