New to site?


Login

Lost password? (X)

Already have an account?


Signup

(X)
Farooq

ቡና ኢንተርናሽናል ባንክ የ8ተኛ ዙር የውጭ ምንዛሪ ማስገኛ እና 5ተኛ ዙር የታክሲና ባጃጅ ሹፌሮችና ባለንብረቶች እለታዊ የቁጠባ ማበረታቻ የሎተሪ መርሃግብሮችን ጀመረ

HomeNewsቡና ኢንተርናሽናል ባንክ የ8ተኛ ዙር የውጭ ምንዛሪ ማስገኛ እና 5ተኛ ዙር የታክሲና ባጃጅ ሹፌሮችና ባለንብረቶች እለታዊ የቁጠባ ማበረታቻ የሎተሪ መርሃግብሮችን ጀመረ
16
Sep
ቡና ኢንተርናሽናል ባንክ የ8ተኛ ዙር የውጭ ምንዛሪ ማስገኛ እና 5ተኛ ዙር የታክሲና ባጃጅ ሹፌሮችና ባለንብረቶች እለታዊ የቁጠባ ማበረታቻ የሎተሪ መርሃግብሮችን ጀመረ
  • Author
    Genet Fekade
  • Comments
    0 Comments
  • Category

ይህ መስከረም አምስት የተጀመረው መርሃግብር በሁለቱም ዘርፍ ደንበኞችን የቤት አውቶሞቢሎች፣ የባጃጆች፣ የውሃ ማሞቆያዎች፣ ቴሌቭዥኖችና የሞባይል ቀፎዎች ተሸላሚ የሚያደርግ ነው፡፡

የ8ተኛው ዙር የውጭ ምንዛሪ ማስገኛው ደንበኞች ከውጭ ሀገር ወዳጅ ዘመዶቻቸው በተለያዩ ገንዘብ ማስተላለፊያዎች በኩል ገንዘብ ሲላክላቸውና በቡና ባንክ በኩል ሲቀበሉ እድለኛ የሚሆኑበት ባንኩ በየአመቱ ከሚያካሂዳቸው የሴልስ ፕሮሞሽን መርሀግብሮች መካከል አንዱ ሲሆን የታክሲና ባጃጅ ሹፌሮችና ባለንብረቶች ዕለታዊ የቁጠባ ማበረታቻ ሽልማት ደንበኞችን የሚበረታታበትና የሚያተጋበት ሌላኛው መርሃግብር ነው፡፡

 ከዚህ በፊት በነበሩት የታክሲና ባጃጅ ሹፌሮችና ባለንብረቶች የሎተሪ መርሃግብር በታክሲና ባጃጅ ሹፌሮችና ባለንብረጾች ላይ ብቻ ተወስኖ የነበረ ሲሆን አሁን በተጀመረው መርሃግብር ግን የሜትር ታክሲና የሎሎች ታክሲዎች አሽከርካሪዎችን እና ባለንብረቶችን ተሳታፊ አድርጓ፡፡

ቡና ኢንተርናሽናል ባንክ በየጊዜው የሚያዘጋጀው የሎተሪ መርሃግብር ደንበኞቹን ተሸላሚ ከማድረግ ባለፈ በአገሪቱ የተፈጠረውን የውጭ ምንዛሪ እጥረት ከማሻሻል እና የህብረተሰቡን የቁጠባ ባህል ከማሳደግ አንፃር ትልቅ አስተዋእፅኦ እያበረከተ ይገኛል፡፡

Tags:

    Bunna Bank