26
Oct
ቡና ኢንተርናሽናል ባንክ 247ተኛ ቅርንጫፉን በአረርቲ ከፈተ
-
AuthorGenet Fekade
-
Comments0 Comments
-
Category
የባለራዕዮች ባንክ የሆነው ቡና ኢንተርናሽናል ባንክ 247ተኛ ቅርንጫፉን በአማራ ክልል ሸሜን ሸዋ ዞን ምንጃር ሸንኮራ ወረዳ በአረርቲ ከተማ ከፍቷል፡፡ የ “አረርቲ” ቅርንጫፍ ከጥቅምት 13, 2013ዓ.ም ጀምሮ ለደንበኞቹ ክፍት ሆኖአል፡፡
Tags: