27
Oct
ባንኩ 249ኛ ቅርንጫፉን ከፈተ
-
AuthorGenet Fekade
-
Comments0 Comments
-
Category
የአገልግሎት አድማሱን እያሰፋ እና ወደ ደንበኞቹ ይበልጥ እየቀረበ የሚገኘው ቡና ኢንተርናሽናል ባንክ 249ኛ ቅርንጫፉን በሩፋኤል ከፍቷል፡፡ በአዲስ አበባ ከተማ ደጃች ውቤ አካባቢ ከቀናት በፊት ተከፍቶ አገልግሎት መስጠት ከጀመረው 248ኛው “ደጃች ውቤ” ቅርንጫፍ ቀጥሎ ይህ “ሩፋኤል”ቅርንጫፍ ከጥቅምት 16 ቀን 2013 ዓ.ም ጀምሮ የባንኩ 249ኛ ቅርንጫፍ ሆኖ አገልግሎት መስጠት ጀምሯል።
Tags: