የኢትዮጵያ ብሄራዊ ባንክ ለባንካችን የዲጂታል ፋይናንስ ሰርቪስ የሰጠውን የሙከራ ፈቃድ ጨርሰን ሙሉ በሙሉ አገልግሎት መስጠት የሚያስችለንን የንግድ ስራ ፈቃድ | Business Trade License ማግኘታችንን ስንገልፅ በታላቅ ደስታ ነው፡፡
ክቡራን ደንበኞቻችን ባንካችን ብዙሃን የማህበረሰብ ክፍሎችን ያማከለ የዲጂታል ብድር በመላው ኢትዮጵያ እየሰጠ በመሆኑ በተለይም በአነስተኛ እና ጥቃቅን ንግድ ላይ የተሰማሩ ሴቶችን በግብርና ስራ ላይ የተሰማሩ የማህበረሰብ ክፍሎችን እንዲሁም አነስተኛ ገቢ ያላቸው ግለሰቦችን ተደራሽ ለማድረግ እየሰራ ይገኛል፡፡
እርስዎም ዛሬውኑ አቦል አፕሊኬሽንን በማውረድ አልያም ወደሚቀርብዎ የባንኩ ቅርንጫፍ በመሄድ የአገልግሎቱ ተጠቃሚ ይሁኑ፡፡
አቦል ላይ ይድረሱ!
#AbolDigitalFinance #BunnaBank #Visionaries #Ethiopia #MSME #Entrepreneurs

