Bunna Bank

ዒድ ሙባረክ! 🌙

እንኳን ለ1447ኛው የዒድ አል-ፈጥር በዓል በሰላም አደረሳችሁ!

ቡና ባንክ ለመላው የእስልምና እምነት ተከታዮች እንኳን ለታላቁ የዒድ አል-ፈጥር በዓል በሰላም አደረሳችሁ እያለ ልባዊ ምኞቱን ይገልጻል።

በዓሉ “ሙባረክ ወመይሙን” የሆነ የሰላም፣ የፍቅር እና የደስታ እንዲሆንላችሁ፤ እንዲሁም ከቤተሰብ እና ከወዳጅ ዘመዶቻችሁ ጋር በበረካ የተሞላ የደስታ ጊዜ እንድታሳልፉ ከልብ እንመኛለን።

ዒድ ሙባረክ!
መልካም በዓል!

ኻዲም ከወለድ ነፃ የባንክ አገልግሎት

#EidMubarak #EidAlFitr1447 #BunnaBank #Khadim #InterestFreeBanking #Ethiopia #ዒድ_ሙባረክ #ቡና_ባንክ #የተባረከ_በዓል

Leave a Comment

Your email address will not be published. Required fields are marked *

This will close in 0 seconds

Open Your Bank Account Today!

አካውንት ይክፈቱ የክፍያ ካርድዎን ያዝዙ ፣ ፈጣን አገልግሎት ማግኘት ይጀምሩ! ዛሬውኑ ይቀላቀሉን!

Open Bunna Account

You cannot copy content of this page