Bunna Bank

ዜና እረፍት

የቡና ባንክ ደ/ማርቆስ ዙሪያ አካባቢ፣ ራስ ቢትወድድ ቅርንጫፍ ባልደረባ የነበሩት አቶ ገላጋይ ታደለ ባደረባቸው ህመም ምክንያት ነሐሴ 11 ቀን 2016 ዓ.ም ከዚህ ዓለም በሞት ተለይተዋል።
የቡና ባንክ የስራ አመራር አካላትና መላው ሰራተኞች በአጠቃላይ የቡና ቤተሰቦች በባልደረባቸው ህልፈት የተሰማቸውን ከፍተኛ ሃዘን ይገልጻሉ። ለሟች እረፍተነፍስን፣ ለቤተሰቦቹ፣ ለቅርብ የስራ ባልደረቦቹና  በአጠቃላይ ለወዳጅ ዘመዶቹ መጽናናትን ይመኛሉ።

Leave a Comment

Your email address will not be published. Required fields are marked *

[ivory-search id="5747" title="Custom Search Form"]

This will close in 0 seconds

error: