Bunna Bank

የሀዘን መግለጫ

የቡና ባንክ የዳይሬክተሮች ቦርድ፣ ማኔጅመንት እና መላው ሠራተኞች በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ጋሞ ዞን ከባድ ዝናብ ባስከተለው የመሬት ናዳ እና የጎርፍ አደጋ ህይወታቸውን ላጡ ወገኖቻችን የተሰማንን ኀዘን እየገለፅን ለተጎጂ ቤተሰቦች መጽናናትን እንመኛለን፡፡

Leave a Comment

Your email address will not be published. Required fields are marked *

This will close in 0 seconds

You cannot copy content of this page