Branch/ATM Locator   |

Announcement    |

FAQs   |

+25111150861    |

የቡና ባንክና ሰረገላ ገበያ በጋራ ለመስራት የሚያስችላቸውን የመግባቢያ ስምምነት ተፈራረሙ

•ስምምነቱ  የማህበረሰብን አኗኗር የሚያቀል ዘማናዊ የግብይት ስርዓት ለመዘርጋት ያስችላል

•ሸማቾች በሰረገላ ገበያ ለሚያካሂዱት የበይነ መረብ ግብይት ቡና ባንክ የድህረ ሸመታ ክፍያ ብድር አመቻችቷል

ሰረገላ ኃላፊነቱ የተወሰነ የግል ማህበር “ሰረገላ ገበያ” በሚል ስያሜ በአዲስ መልክ የጀመረውን በበይነ መረብ የታገዘ  የግብይት ስርዓት በስራ ላይ አውሏል።

ይህ አዲስ የኤሌክትሮኒክስ ግብይት ስርዓት ህብረተሰቡ በሰረገላ ኩባንያ የበለጸገውን “ሰረገላ ገበያ” የተባለ የመሸመቻ መተግበሪያ በመጠቀም በቀላሉ የእለት ከእለት የፍጆታ እቃዎችን የሞባይል ስልኩን በመጠቀም በዱቤ ለመገበያየት ያስችለዋል። ቡና ባንክም በሰረገላ ገበያ የቀረበውን ቀላልና አመቺ የሸቀጦች መሸመቻ አማራጭ ለሚጠቀሙ ዜጎች የድህረ ሸመታ ክፍያ ብድር በማመቻቸት ሰፊ የገበያ ትስስር ለመፍጠር የሚያስችል ስምምነት አድርገዋለ ፡፡

ደንብና መመሪያውን የሚያሟሉ የአንድሮይድ ስልክ ተጠቃሚ የሆኑ የህብረተሰቡ ክፍሎች ‘ሰረገላ ገበያ’ የሚለውን መተግበሪያ ከጎግል ስቶር ወይም ከፕሌይ ስቶር በማውረድ የዲጂታል ገበያ ስርዓቱን መቀላቀልና አገልግሎቱን መጠቀም ይችላሉ። ቡና ባንክ የዜጎችን ጊዜና ጉልበት ቆጥቦ ለምርታማ ማህብረሰብ ግንባታ ለማዋል የሚያስችለውን ይህንን አዲስና ዘመናዊ የገበያ ስርዓት ከሰረገላ ገበያ ጋር በጥምረት መጀመር በመቻሉ እርካታ ይሰማዋል። ዝርዝሩን ማሰፍነጠሪያውን በመጫን ያገኛሉ::

Популярное решение на рынке беттинга называют казино Вавада (зеркало казино Вавада), принимающий игроков из большинства стран мира без необходимости включать VPN для получения доступа.