የቡና ባንክ አ.ማ የባለአክሲዮኖች 16ኛ መደበኛ እና 7ኛ አስቸኳይ ጠቅላላ ጉባዔ ህዳር 13 ቀን 2018 ዓ.ም ከጠዋቱ 2፡00 ሰዓት ጀምሮ በአዲስ ዓለም አቀፍ የስብሰባ ማዕከል ስለሚካሄድ፤ ባለአክሲዮኖች ወይም ሕጋዊ ተወካዮች በተጠቀሰው ቀን፣ ሰዓትና ቦታ በጉባዔው ላይ እንድትገኙ የማህበሩ የዳይሬክተሮች ቦርድ የአክብሮት ጥሪውን ያቀርባል፡፡
ቡና ባንክ
የባለራዕዮች ባንክ!
AGM #16th #BunnaBank #ShareHolders #Visionaries #Ethiopia