በ8501 ሲደውሉ የቡና ባንክ የጥሪ ማዕከል እርስዎን ለማገዝ ዝግጁ ሆኖ ይጠብቅዎታል። 📌
ስለባንኩ ምርቶች፣ ተመኖች እና አገልግሎቶች አጠቃላይ መረጃ ለማግኘት፣ ለአፋጣኝ ምላሽ፣ ለግል አገልግሎት፣ ቀሪ ሒሳብ ለማጣራትና በስልክ ለማስተላለፍ፣ ለአስተያየትና ጥቆማዎች፣ እንዲሁም ችግሮችን ሪፖርት ለማድረግ ሲፈልጉ በ8501 ነጻ የስልክ መስመር በመደወል አንድም በሚፈልጉት አገልግሎት ታግዘው አንድም የአገልግሎታችንን ጥራት እንድናሻሽል አግዘው ቤተሰባዊነትዎን እንዲያጠናክሩ እንጋብዛለን። 🤝
ቡና ባንክ
የባለራዕዮች ባንክ!
ይጻፉልን፦ contactcenter@bunnabanksc.com
#contactusnow #bunnabankcontactcenter #8501