አዲሱን የቡና ባንክ የሞባይል መተግበሪያ አውርደዋል? 🚀✨
ውድ የቡና ቤተሰቦች የተሻሻለውን መተግበሪያችንን ዛሬውኑ አውርደው በእንከን የለሽ፣ ደህንነቱ የተጠበቀ፣ ቀላልና ፈጣን የባንክ አገልግሎታችን እፎይ ብለው ደስታዎን ያጣጥሙ። 📱💰
Play Store (https://play.google.com/store/apps/details?id=com.bunnabanksc.bunnamobile)
App Store (https://apps.apple.com/se/app/bunna-bank-abol-mobile-banking/id6502711479?l=en-GB)
#BunnaBank #MobileBanking #UpgradeNow