22
Jan
261ኛው ቅርንጫፍ ተከፍቷል
-
AuthorGenet Fekade
-
Comments0 Comments
-
Category
የባለራዕዮቹ ቡና ባንክ “እስቴ ቅርንጫፍ” ብሎ የሰየመውን 261ኛውን ቅርንጫፉን ከፍቶ አገልግሎት መስጠት ጀምሯል።
ቅርንጫፉ በአማራ ክልላዊ መንግስት ደቡብ ጎንደር ዞን እስቴ ወረዳ መካነየሱስ ከተማ ይገኛል።
Tags: