23
Jan
262ኛ ቅርንጫፍ ደብረሲና ተከፈተ
-
AuthorGenet Fekade
-
Comments0 Comments
-
Category
ቡና ባንክ 262ኛ ቅርንጫፉን “ደብረሲና ቅርንጫፍ” ሲል ሰይሞ ለደንበኞቹ ክፍት አድርጓል፡፡ ቅንጫፉ በአማራ ክልል ደብረሲና ከተማ ነው ክፍት ሆኖ ለደንበኞቹ ዘመናዊ የባንክ አገልግሎት መስጠት የጀመረው፡፡
Tags: