12
Feb
267ኛ ቅርንጫፍ ተከፈተ
-
AuthorGenet Fekade
-
Comments0 Comments
-
Category
ባንኩ ለባልደራስና አካባቢው ነዋሪዎች አገልግሎቱን ለመስጠት 267ኛ ቅርንጫፉን “ባልደራስ ቅርንጫፍ” ብሎ በመሰየም ለአገልግሎት ክፍት አድርጎ ስራ ጀምሯል።
ባልደራስ ቅርንጫፍ በአዲስ አበባ ከተማ የካ ክፍለከተማ ይገኛል፡፡
Tags: