12
Feb
268ኛ ቅርንጫፍ ተከፈተ
-
AuthorGenet Fekade
-
Comments0 Comments
-
Category
ቡና ባንክ በደቡብ ኢትዮጲያ የጀመረውን አገልግሎት ማስፋፋት አጠናክሮ በመቀጠል ዱራሜ ከተማ ላይ 268ኛውን ቅርንጫፉን ከፍቶ አገልግሎት መስጠት ጀምሯል።
ዱራሜ በደቡብ ብሄር ብሄረሰቦችና ህዝቦች ክልላዊ መንግስት ከንባታ ጠንባሮ ዞን ውስጥ የምትገኝ ከተማ ናት። ቡና ባንክ በዚህች ከተማ ቀበሌ 02 አካባቢ ቅርንጫፉን ሲከፍት ለአካባቢው ማህበረሰብ የሚሰጠውን አገልግሎት በጥራት ለማስቀጠልና የተሻለ አገልግሎት ለመስጠት ራዕይ ሰንቆ ነው።
Tags: