Bunna Bank

ተሸከርካሪ ለመሸጥ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ

የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር BB/PFMD/03/2022

ቡና ባንክ ከዚህ ቀደም ይጠቀምባቸው የነበሩ ከዚህ በታች የተዘረዘሩ ተሸከርካሪዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል፡፡

ተ.ቁየሰሌዳ ቁጥርየተሸከርካሪው አይነትየምርት ዘመንየጨረታ መነሻ ዋጋ ብር (ከተ.እ.ታ በፊት)
103-A60896ሃዩንዳይ ክሬኤታ20152,173,914.00
203-A69203ሃዩንዳይ ክሬኤታ20182,304,348.00
33-A70090ሃዩንዳይ ክሬኤታ20192,434,783.00
43-A70096ሃዩንዳይ ክሬኤታ20192,434,783.00
53-A70075ሃዩንዳይ ክሬኤታ20192,434,783.00
63-A70055ሃዩንዳይ ክሬኤታ20192,434,783.00
703- B04470ሃዩንዳይ ክሬኤታ20202,434,783.00
803- B08412ሃዩንዳይ ክሬኤታ20202,608,696.00
903- B08502ሃዩንዳይ ክሬኤታ20202,608,696.00
1003- B11715ሃዩንዳይ ክሬኤታ20192,434,783.00
1103- B11775ሃዩንዳይ ክሬኤታ20192,434,783.00
123-B21564ሃዩንዳይ ክሬኤታ20202,608,696.00
  1. የጨረታ መመሪያዎች
    1. ተሸከርካሪዎችን መግዛት የሚፈልጉ ተጫራቾች ቡና ባንክ  አራት ኪሎ ቅድስት ሥላሴ መንፈሳዊ ኮሌጅ ህንፃ አንደኛ ፎቅ ላይ በሚገኘው የባንኩ ንብረት አስተዳደር ዋና ክፍል ቢሮ በመቅረብ የተዘጋጀውን የጨረታ ሰነድ ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ ነሃሴ 15 ቀን 2014 ዓ.ም ዘውትር በስራ ሰዓት በማንኛውም የባንኩ ቅርንጫፍ በሂሳብ ቁጥር 1019601000609 ብር 100.00 (አንድ መቶ ብር) ገቢ በማድረግና ገቢ ያደረጉበትን ደረሰኝ በማቅረብ መውሰድ ይችላሉ፡፡
    2. ተጫራቾች የመጫረቻ ዋጋቸውን በተዘጋጀው የዋጋ ማቅረቢያ ቅፅ ላይ በመሙላት እስከ ነሃሴ 16 ቀን 2014 ጠዋት 4፡00 ሰዓት ድረስ ብቻ ለዚሁ በተዘጋጀው ሣጥን ገቢ ማድረግ አለባቸው፡፡ ጨረታው ነሃሴ 17 ቀን 2014 ዓ.ም ጠዋት 4፡20 ሰዓት  የጨረታ ሰነድ በገዙበት ቦታ ይከፈታል፡፡
    3. ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ ለእያንዳንዱ ተሸከርካሪ የጨረታ የመነሻውን አስር በመቶ(10%) በቡና ባንክ አ.ማ ወይም “Bunna Bank S.C” ስም በባንክ ክፍያ ማዘዣ (CPO) ከጨረታ ሰነዳቸውን ጋር አያይዞ ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡
    4. ንብረቶቹን መመልከት የሚፈልግ ማንኛውም ተጫራች በጨረታ ሰነዱ ላይ በተቀመጠው አድራሻ መመልከት ይችላሉ፡፡
    5. የጨረታው አሸናፊ/ዎች ያሸነፉበት ዋጋ ላይ ተጨማሪ እሴት ታክስ (VAT)15 ይከፍላል፤ እንዲሁም ተጫራቾች ባሸነፉበት ዋጋ እና መንገድ ትራንስፖርት በሚገምተው የተሸከርካሪዎቹ ዋጋ ልዩነት ምክንያት የሚኖር ተጨማሪ እሴት ታክስ ክፍያ ገዥ ይከፍላል፡፡
    6. የጨረታ አሸናፊ የጨረታው ውጤት ከተገለፀበት ቀን ጀምሮ ባሉት 15 የስራ ቀናት ውስጥ ክፍያ ፈጽሞ ንብረቶቹን መረከብ ይኖርበታል፡፡ ይህ ካልሆነ ለጨረታ ማስከበሪያ ያስያዘው ገንዘብ ለባንኩ ገቢ ይደረጋል፡፡
    7. ባንኩ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ በህግ የተጠበቀ ነው፡፡
    ቡና ባንክ አ.ማየባለራዕዮች ባንክ!!0111580879/0111261901

[ivory-search id="5747" title="Custom Search Form"]

This will close in 0 seconds

error: