-
Authoradmin
-
Comments0 Comments
-
Category
ብሔራዊ ባንክ የአዲሱን የቡና ባንክ ዋና ሥራ አስፈጻሚ ሹመት አፀደቀ ባለፈው ሳምንት ዕውቅና የተሰጣቸው የቀድሞ የቡና ኢንተርናሽናል ባንክ ዋና ሥራ አስፈጻሚ አቶ ታደሰ ጭንቅል ቢዝነስ ብሔራዊ ባንክ የአዲሱን የቡና ባንክ ዋና ሥራ አስፈጻሚ ሹመት አፀደቀ 19 September 2018 ዳዊት ታዬ ብሔራዊ ባንክ የቀድሞው የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ምክትል ፕሬዚዳንት አቶ ሙሉጌታ ዓለማየሁ የቡና ኢንተርናሽናል ባንክ ዋና […]
-
Authoradmin
-
Comments0 Comments
-
Category
ላለፉት ዘጠኝ ዓመታት በቡና ኢንተርናሽናል ባንክ ሲገለገሉ ለቆዩ ደንበኞችና ለባንኩ ሰራተኞች አዲሱን ዓመት ምክንያት በማድረግ የመልካም ምኞት መግለጫቸውን አቶ ሙሉጌታ ዓለማየሁ ሰጡ፡፡ አቶ ሙሉጌታ ባስተላለፉት የመልካም ምኞት መግለጫቸው ላለፉት ዘጠኝ ዓመታት በቡና ኢንተርናሽናል ባንክ በአስቀማጭነት፤በተበዳሪነት፤በዓለም አቀፍ ንግድ በአስመጪነትና ላኪነት እንዲሁም በሃዋላና በመሳሰሉት የባንኩ አገልግሎቶች እየተጠቀሙ ላሉ ደንበኞች መጪው አዲስ ዓመት የሰላም ፤የብልጽግናና ከመቼውም ጊዜ በላይ […]
-
Authoradmin
-
Comments0 Comments
-
Category
ቡና ባንክ አቶ ሙሉጌታ አለማየሁን በዋና ሥራ አስፈጻሚነት ሾመ በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ በምክትል ፕሬዚዳንትነት ሲያገለግሉ የቆዩት አቶ ሙሉጌታ ዓለማየሁ፣ የቡና ኢንተርናሽናል ባንክን በዋና ሥራ አስፈጻሚነት እንዲመሩ የቡና ባንክ የዳይሬክተሮች ቦርድ ሾመ ፡፡ የዳይሬክተሮች ቦርድ በዋና ሥራ አስፈጻሚነት ሲመሩ የቆዩትን አቶ ታደሰ ጭንቅልን በአማካሪነት እንዲሰሩ እና አቶ ሙሉጌታ ዓለማየሁን ከመስከረም 1 ቀን 2018 ጀምሮ ባንኩን በዋና […]
-
Authoradmin
-
Comments0 Comments
-
Category
Bunna Advances with New, Upgraded Electronic Services
-
Authoradmin
-
Comments0 Comments
-
Category
No Winning Ticket No Branch Name Winners Name Prize Prize Item 1 0013930 Asela OLIYEAD BEDANE TUFA 1st prize Tractor 2 0006127 Meskelflower BETELEHEM ZEWDU GETANEH 2nd prize Motorcycle 3 0013274 Gambella KOL CHUOL PAL 2nd prize Motorcycle 4 0012811 Abinet HERMON TEKLE T/GEBREAL 2nd prize Motorcycle 5 0006722 Angacha MULUGETA ABATE DADAMO 3rd prize […]
-
Authoradmin
-
Comments0 Comments
-
Category
Bunna International Bank s.c new website is designed to maximize convenience and help us better meet the ever-changing needs of our customers. Discover the modern, action-based navigation that makes it easier than ever for customers and visitors to learn about Bunna Bank. The enhanced functionality of our website communicates our desire to provide up-to-date technology […]
-
Authoradmin
-
Comments0 Comments
-
Category
Employees of Bunna International Bank colorfully celebrated their annual staff day of January 27, 2018 at the YaYa Village Garde. Attended by more than a thousand employees from all branches in Addis Ababa, Head office organs and outlying Branch Managers the event was officially inaugurated by the opening remark of the CEO of the bank, […]
-
Authoradmin
-
Comments0 Comments
-
Category
ቡና ኢንተርናሽናል ባንክየባለራዕዮች ባንክ!!የቡና ኢንተርናሽናል ባንክ አ.ማ. ዋና መስሪያ ቤት የህንፃ ግንባታ የመሰረት ድንጋይ ተቀመጠ/center> የቡና ኢንተርናሽናል ባንክ አ.ማ የዋናው መስሪያ ቤት የህንጻ ግንባታ የመሰረት ድንጋይ ቅዳሜ ህዳር 3 ቀን 2009 ዓ.ም የባንኩ የቦርድ አባላት እና ሌሎች ባለድርሻ አካላት በተገኙበት በደማቅ ስነስርዓት ተቀመጠ፡፡ በሜክሲኮ ከዋቢ ሸበሌ ሆቴል አጠገብ ከከተማ አስተዳደሩ በጨረታ ተወዳድሮ ባሸነፈውና በተረከበው […]
-
Authoradmin
-
Comments0 Comments
-
Category
ቡና ኢንተርናሽናል ባንክ አ.ማ.Bunna International Bank S.C.ለሁለተኛ ጊዜ የሎተሪ ዕጣ እድለኞችቡና ኢንተርናሽናል ባንክ አ.ማ. ከጰጉሜ 1 ቀን እስከ ታህሳስ 30 ቀን 2010 ዓ.ም. ከውጭ አገር በዓለም አቀፍ የሃዋላ አገልግሎት ተጠቃሚዎችን ለማበረታት ለሁለተኛ ጊዜ ባዘጋጀው የሎተሪ ዕጣ ሽልማት ሀሙስ የካቲት 8 ቀን 2010 ዓ.ም. በብሄራዊ ሎተሪ አዳራሽ በእድል አዳራሽ በሕዝብ ፊት ወጥቷል፡፡ የባለ ዕድለኞቹ ዝርዝር እንደሚከተሉት […]