Eyob Reta
የትምህርትና ጤና ባለሙያዎችን ተሸላሚ የሚያደርገው ሶስተኛው ዙር የቡና ባንክ ይቆጥቡ ይሸለሙ ፕሮግራም ተጀመረ
ከዚህ ቀደም በሁለት ዙር በርካቶችን አሸናፊ ያደረገው የትምህርትና ጤና ባለሙያዎች የተሳተፉበት የቡና ባንክ የመምህራንና የጤና ባለሙያዎች ይቆጥቡ ይሸለሙ መርሃ ግብር ሶስተኛ ዙር የካቲት 20 ቀን 2015 ዓ.ም ተጀምሯል። ለሶስት ወራት በሚቆየውና በትምህርትና በጤና ዘርፍ ላይ ለሚሰሩ ባለሙያዎች በተዘጋጀው በዚህ የቁጠባና ሽልማት መርሀ-ግብር ተሳታፊ ለሚሆኑ ደንበኞች ባንኩ ዘመናዊ የቤት አውቶሞቢልን ጨምሮ በርካታ ልዩ ልዩ የኤሌክትሮኒክስ ቁሳቁሶችን … Read more