ቡና ባንክ እና አዋጭ የገንዘብ ቁጠባና ብድር ህብረት ስራ ማህበር አብሮ ለመስራት የሚያስችላቸውን የጋራ ስምምነት ተፈራረሙ።
ቡና ባንክ ከአዋጭ የገንዘብ ቁጠባና ብድር ህብረት ስራ ማህበር ጋር የቁጠባና ብድር ክፍያዎችን በቡና ባንክ በኩል ለመፈፀም የሚያስችል የሁለትዮሽ ስምምነት ህዳር 29 ቀን 2015 ዓ.ም ተፈራርመዋል፡፡ በፊርማ ስነ- ስርዓቱ አቶ ለውጤ ጥሩሰው የቡና ባንክ ቺፍ ባንኪንግ ሰርቪስ ኦፊሰር እና አቶ ዘሪሁን ሸለመ የአዋጭ የገንዘብ ቁጠባና ብድር ህብረት ስራ ማህበር ዋና ስራ አስፈፃሚ ተቋማቸውን ወክለው ተፈራርመዋል፡፡ … Read more