-
AuthorGenet Fekade
-
Comments0 Comments
-
Category
ለዚህ ቀን በጤና ከደረስን በረከታችን ከዚህ ይጀምራል። ለመላው ኢትዮጵያውያን በሙሉ የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክታችን ከባንካችን ይድረሳችሁ! መልካም የገና በአል ይሁንላችሁ!
-
AuthorGenet Fekade
-
Comments0 Comments
-
Category
ቡና ባንክ የቅርንጫፍ ቁጥሮቹን በመጨመር ደብረብርሃን ስላሴ እና ቻግኒ ቅርንጫፎቹን ከፍቶ ስራ አስጀምሯል፡፡ ባንኩ ተገልጋዮቹ ከአካባቢያቸው ሳይርቁ የባንክ አገልግሎት ተጠቃሚ እንዲሆኑ ደንበኞቹ ወዳሉበት መምጣቱን በመቀጠል በዛሬው ዕለት 257 ኛ እና 258 ኛ ቅርንጫፎቹን በደብረብርሃን እና ቻግኒ ከፍቷል፡፡
-
AuthorGenet Fekade
-
Comments0 Comments
-
Category
እባክዎ ከ8ኛው ደቂቃ ጀምሮ ይከታተሉ https://l.facebook.com/l.php?u=https%3A%2F%2Fwww.youtube.com%2Fwatch%3Fv%3DrYLYBxKJ4Cc%26feature%3Dyoutu.be%26fbclid%3DIwAR2cA7fiZeaA_Mjbz4jNdOOSBfvA_Dz5TQT2aE9sAvpmUWZEOzjyr2nZiOU&h=AT1jK4rI5kvMJhAb14oSTaw4Wsdhx64yTR2puodfxqUDjskBjkjtG-lR62VFvE2rSE_YsCYVuFDo_nPckXT-cqQ3btZLQnQBHtWuiguBLLLPyLZiWdYm_-bZBN_ytMIExgNy&__tn__=-UK-R&c[0]=AT1YIpnZxSbn7M_JuVcpZffpptKR4SmwkvpxVQh3BDwAv7AZXT6E7ZZLj6U4qiO5I4V-bznIRzwlns7-YsfcWPu1AwfRePIP78p5Soxuhg-3DNfSItXSB4kz9fmFMzoVgRSTjaENwjcgHdi2tz-fKEsPqNXjtnzA8g7Axa05IdxXKNWGtzGQ5G9JQzUkF7_Wgi7UP9-2asvSbc_0FUgFeHYqRQ
-
AuthorGenet Fekade
-
Comments0 Comments
-
Category
የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ እንዳስታወቀው በክልሉ ተቋርጦ የነበረው ከ1ዐዐ ሺህ ብር በታች የአሮጌ ብር ኖት ቅያሬ በድጋሚ ተጀምሯል።መንግስት በክልሉ በወሰደው የህግ ማስከበር ዘመቻ ምክንያት የአሮጌ ብር ኖት ቅያሬው ተቋርጦ እንደነበር አስታውሶ አሁን ላይ በተወሰኑ የክልሉ ከተሞች የመብራትና የኢንተርኔት አገልግሎት በመጀመሩ በእነዚሁ አካባቢዎች ባንኮች ሥራ እንዲጀምሩ እየተደረገ ይገኛል ብሏል። በዚህ መሰረት ተቋርጦ የነበረውን የአሮጌ ብር ኖት ቅያሬ […]
-
AuthorGenet Fekade
-
Comments0 Comments
-
Category
ቡና ባንክ የቅርንጫፍ ቁጥሮቹን ወደ 256 አሳድጓል በዚህም ይበልጠ ወደደንበኞቹ እየቀረበ ይገኛል፡፡ የባለራዕዮቹ ባንክ ውጤታማ ጉዞውን በመቀጠል በተለያዩ የሀገሪቱ ክፍሎች ቅርንጫፎችን ከፍቷል፡፡ በአማራ ክልል ጂጋ፣ ጃዊ፣ ይፋት፣ ደነባ እና እነዋሪ አዳዲስ የተከፈቱት ቅርንጫፎች በቅርቡ ለደንበኞች አገልግሎት መስጠት ጀምረዋል። በአዲስ አበባ እንቁላል ፋብሪካና ብስራተ ገብርኤል ደግሞ ሁለት አዳዲስ ቅርንጫፎች ተከፍተው አገልግሎት መስጠት ጀምረዋል። ባንኩ በቀጣይም […]
-
AuthorGenet Fekade
-
Comments0 Comments
-
Category
hghttps://www.facebook.com/174917042577946/videos/498728114437399/?__cft__[0]=AZU809lUFA_T8JkWJpI9LzAD2LOCiQTzFaPmr-Ln4Nkahr9JzEHP1QvSn80TgDbVn4uhxy46lms3L6cka8HcPp6OINqA67Dug00jv7OYpvDwbNV_JyXqkerJVQpLwkiyQiYCLjCsP7vgUvFN8WLyCT_X2kGYO0Ld_2wr6IF2ZXGgdpl-gePnmD_S0-iP4XD5OKqC7TIC6gYtYoI8W0n5PSw4fqu1cjvqWZ3Xda2p1ee1d_oT5iesMQkesB2FKvmLGV4hNJUlx8bCQHQ7KSdvy0iZ&__tn__=-UK-R
-
AuthorGenet Fekade
-
Comments0 Comments
-
Category
በብስራት ስፖርት https://t.me/bunnabanksc/228 በቅኝት በኳስ ሜዳ https://l.facebook.com/l.php?u=https%3A%2F%2Ft.me%2Fkegnitbekuasmeda%2F381%3Ffbclid%3DIwAR3IYu8UgqDsnCjinecKEYiUBhpl3S1gafYuNe1VMxgmPo0uUI4F5FPuBoU&h=AT3zmtOvGbg_u9neFOz8w0ndUNqUoGlf5bwEvaIgxJtCMh0pWPSWZKfuZSUI2HWbvYc7ZFN6InuYNS8MpkJSRv51d5z2lia2Nhk-RvQy-IVr4nmLNPZIQvweGVU91kYno4N6&__tn__=-UK-R&c[0]=AT0UKXEL8RDBYZD23-UrnSN0AtvzOihJe1HXUkZjaPgpb0A2-NM9nZimPD3SNkXfoJ88ww3Z0wLWJbai7JCBRioJUrCjamakeuuRmEyhLNl0bvuv6IvHqyS9dZ1aFGM1p_Ql5SSrqk90_waTkyQgF4_kcmVl15w6JFM2ssh3k72DZB7wE8N86Kz3iD4pXnnhlltOxr89Lm-tjvnYGiQhLActkQ
-
AuthorGenet Fekade
-
Comments0 Comments
-
Category
በባለአክሲዮን ብዛት ከቀዳሚ ባንኮች ተርታ የሚመደበው ቡና ባንክ እና በደጋፊ ቁጥር ቀዳሚ የሆነው የኢትዮጲያ ቡና ስፖርት ክለብ የዘላቂ አጋርነት ስምምነት ተፈራረሙ። ሁለቱ “ቡናዎች” በሁሉም ዘርፍ በጋራ ለመስራትየሚያስችላቸውን የጋራ ስምምነት ተፈራርመው ወደስራ መግባታቸውን ይፋ ያደረጉት ዛሬ በሃያት ሪጀንሲ ሆቴል በጋራ በሰጡት ጋዜጣዊ መግለጫ ነው። ስምምነቱ ይፋ በተደረገበት ወቅት እንደተገለጸው ባንኩም ሆነ ክለቡ የሚጋሩት ስም የሁሉም ኢትዮጲያዊ […]
-
AuthorGenet Fekade
-
Comments0 Comments
-
Category
በፋና https://l.facebook.com/l.php?u=https%3A%2F%2Fwww.fanabc.com%2F%25E1%2589%25A1%25E1%258A%2593-%25E1%258A%25A2%25E1%258A%2595%25E1%2589%25B0%25E1%2588%25AD%25E1%258A%2593%25E1%2588%25BD%25E1%258A%2593%25E1%2588%258D-%25E1%2589%25A3%25E1%258A%2595%25E1%258A%25AD-%25E1%2589%25A02012-%25E1%2589%25A0%25E1%258C%2580%25E1%2589%25B5-%25E1%258A%25A0%25E1%2588%2598%25E1%2589%25B5-%25E1%258A%25A8%2F%3Ffbclid%3DIwAR1q5cuZnnPbKkhxH2JHXp9S3Hdz8yYOoTjunTGCvHzuouS_mwpae8JsDlY&h=AT1H4zY4EcfCnjcUi4kO773W_tOo-7_Lp7e09qMbR-YfzeR9OYpy4VnmbORknryWAA50HQ7RvEhQ58S0l9kCB3bW476aHPQ6N2iYJJgxH1l03xJDWlare8fmcew1TVnsQrYz&__tn__=-UK-R&c[0]=AT1s34Z76C6yaPLfncQmNuVqhIuuOCwNQxuESmjK5xQbQodMzVLdTP380134OLCn1PeZGeJ0xtvmmEoTAFQaKGDXq9tY2JdO4MvVwNZyywGJ_o3O0U1T8_1IFYe9zXH6G2BTAZg7yz-ZoeV4u75VBVFbcNLnE37qOZ9gGY6orCNOHLO6Fl0c3109WA5FmJRXJE93p_iVd0A4yOczFmnCd089jQ በሸገር ኤፍኤም 102.1https://www.facebook.com/Sheger102.1/posts/10161736989409616?__cft__[0]=AZXGu_SnTihmpYr2sck_LOOFLzQxx_7mbaF_SBvYd0qio7IJOIYcQOAse03F3Al4TXrZiZKvIHv2aKl_HYBbd-TReUpebHXDI3veLk1yFgTV46SeBQpyEqD5kfSVApIa6g2i_0TB89qoO46JK4iPQQMDPMpgzfVf0vByEhjtr-0DrjCk325wyrCASq7VXwkquK0&__tn__=-UK-R በአዲስ ዘመን ጋዜጣ https://l.facebook.com/l.php?u=https%3A%2F%2Fwww.press.et%2FAma%2F%3Fp%3D37782%26fbclid%3DIwAR0EJlsOKeYbibSyu4JWrv7xe-kUoYuxsVicz-rB-pl8hDF3gE9afPklVFM&h=AT2AmRwvuy-WKk-ZAteMD45r6dgZNOLpr00leZTmtKz5qfBP4YE0MmZYWRZbg50PNhI1hEAzAYGvQhtZGnRiCrVwbBs2k8njFf8u6oYHQVl5THI-6e7zu2i4EVJQ8HKIgyKi&__tn__=-UK-R&c[0]=AT3rf5mlYobwFlyo5clm4FD1e5pnyFxxCEP46Cqc3X1xnT459PkXUFVxP3_zf87RYA35IA0EgpDnibM2HqS_q-ImkzW3WLUH39VWU7e5rPekSmAjRfO2HFLvtjV-DhEnioX4AaNFE4uXq3DY8nIqwF2BbxM1FpGvLFIIZuFAHGmzIZ91HLd-Sm-kLnZqd2TlSzDGU5FteU5lyC9uJnmZ7qIuEg በ “ኢትዮ የንግድና ኢንቨስትመንት መድረክ” የራዲዮ ፕሮግራም ገጽ https://www.facebook.com/permalink.php?story_fbid=141787077704762&id=100378948512242&__cft__[0]=AZWly2X_Mhl-LsKBET9ZJcTypPGvWffyKlC-2XObCav8x38djrexuRhyfa0cdgcTWDw-H6IbhCVELfy7cgcQHhE_h9XOvVwTRW8LDUDjmxfyI91eGiR5dh33XAYI6Pw5Vh2FrhDWpB6MM-zy14BHhGAYWlQsf3X2qIHKda1FhOmemlYeH3IzD-TnuNm1MNSqEhawNP-mp8qS3AsGGoiZGm_EjmJjUrKsuFYD3JhrSiWF56Jss6EHI6I_sv4r_8z4q7Qi28jHwC7ZBcao-JoMm398&__tn__=-UK-R በድሬ ቲዩብ https://www.facebook.com/diretube/posts/10159742160309587?__cft__[0]=AZXdZmNy5HkpelnLMOh38PQK3ePdsZdX93vS3-QxDaZt1E0j9ge6uzV3qTbFpcZtGSpX8oOnYishZdQh0taaE6vkpiilFgaSvBZzYB38SfjXoeMyUetfAC8iyMY2sMOcFgzbiZI8yC43iDsuwdBmKqVzXSShldfzfCiZTYJbDgdaQqmhW1iMj8AyzRfxqulWGCYYHT7K4PTvYIOkQaPhVH6UD1hHm0YKtZBo0GKT8Yl8jNSIDP2jY8_-WexGYqGmxBLoSp6niyXDKUMnQC20Rc0M&__tn__=-UK-R በኢትዮ ኤፍ ኤም https://www.facebook.com/onelovebroadcast/posts/2864159307130792?__cft__[0]=AZUQbvB7ZCcda_sq3Hs46m7CDnnUTCAkgd_-ND-NxJ0YWkbR2Ozb_kOOlOoo92vixoEeg2w9WJqTLXX9NSzTgottJWgnuYvbweZWpwQeSmJOtt9iGO-tSM_4NBY4uqE1-2b2RzQzXCe0Qf7zbosY1HZcVYBYHhQwiPG0xuTZVQdbemVLecbT4AxIRb5ZM4sxyUbU9gUf5EzYpRMS3drnqvVc6hO5wcGlEpyjnDawB9nyoKjEAssPK6PI44tFz6gx9YGBBad00JAdSXpgNNZMSi1A&__tn__=-UK-R በኢትዮጵያን ሄራልድ ጋዜጣ https://l.facebook.com/l.php?u=https%3A%2F%2Fwww.press.et%2Fenglish%2F%3Fp%3D27080%26fbclid%3DIwAR0jIEqu_bbJJcUavAV_TZtybo4SQ6uyS5oMCQp3NkJR8SVa8Bef_zw2WY4&h=AT1bt0M1-ArsK1P7Cc_oWgk-0yB48napNoV7nSQLOTyoDpQLLjfZWrWDP1kp687uBaJDt-h1-xr1l7-VX8KJ2pzOgTt87HxOgHkb6bfFDcUMFc0C_JpEd3uJHgq6vBriNlLA&__tn__=-UK-R&c[0]=AT32ToXZ6PtETs-TM2OuSR9W-HwWY2_5GriFTgqUx8pCZab6QvyeLUHphCGBgyyD71eyK-6HBI-vfKhXJ__Zyybe1ovLKd3k9N3geUGTf4Z-oY7GPs9BBTjL-0Wz_lGHVg0uxCnIesTrdiOnppan18HNrqLZBJSTt9JgT8kd1nmRuX8aCVOerVk2hTaIBA9HerwxnhkbJqMH_ukGzZ4N4FMnNg በናሁ ቲቪ https://www.facebook.com/Nahootv/posts/1678428109005895?__cft__[0]=AZUA6dA14LbI1WrZzpLUsyHH4zKKm8_FadHd9pKWvrvU6JJtXHW1El8-aiQIqrggdWWVhy0tNGg7N_I6b9b2m3a2xlP9q_jkP0joQlcXsH7ZdAHT1sMH8CBTWhUD_Ni-crPzStmW_-LZ7uFkST7gL1i-Cic-dDPvYBotRjnB_D2YLryAL0q2FmnJBj9SLVf1nw4_7WkeUvxfhQZttDViUw-t&__tn__=-UK-R
-
AuthorGenet Fekade
-
Comments0 Comments
-
Category
•ባንኩ በበጀት ዓመቱ ከግማሽ ቢሊዮን ብር በላይ አትርፏል •የባንኩ የተቀማጭ ገንዘብ መጠን 13.88 ቢሊዮን ብር ደርሷል •በአንድ አመት ብቻ ከሩብ ሚሊዮን በላይ ደንበኞችን ማፍራት ችሏል •ለልማትና በጎ አድራጎት የ19 ሚሊዮን ብር ድጋፍ አድርጓል የቡና ኢንተርናሽናል ባንክ የባለአክሲዮኖች 11ኛ መደበኛ እና 4ኛ ጠቅላላ ጉባኤ እሁድ ታህሳስ 11 ቀን 2013 ዓ.ም በጎልፍ ክለብ ተካሂዷል። በጉባኤው ላይ በርካታ […]