Bunna Bank

Announcement

Audited Financial Statements

ማሳሰቢያ ይህ ዓመታዊ የኦዲት የሂሳብ መግለጫ የኢትዮጵያ ካፒታል ገበያ ባለሥልጣን ሰነደ ሙዓለንዋዮችን ለህዝብ ማቅረብ እና ግብይትን አስመልክቶ ባወጣው መመሪያ ቁጥር 1030/2024 አንቀጽ 137(1) መሠረት በባንኩ ጽህረ-ገጽ ለባለሀብቶችና ለሕዝብ ይፋ የተደረገ ነው፡፡ ይሁን እንጂ ይህ የኦዲት የሂሳብ መግለጫ ለጠቅላላ ጉባኤ ቀርቦ በባለአክሲዮኖች ያልፀደቀ በመሆኑ የጸደቀ የሂሳብ መግለጫ ተደርጎ አይወሰድም፡፡ በመሆኑም ሪፖርቱ በኢትዮጵያ የንግድ ሕግ እና ሌሎች ተፈጻሚነት ባላቸው ህጎች አግባብ ከሌሎች ሪፖርቶች ጋር ወደፊት በሚያከናወነው መደበኛ ጠቅላላ ጉባኤ ለባለአክሲዮኖች ቀርቦ እንዲፀድቅ የሚደረግ ሲሆን በሰነዱ ላይ የተደረጉ ለውጦች/ማሻሻያዎች ካሉ ባንኩ ለባለሀብቶችና ለሕዝብ በይፋ የሚያሳውቅ ይሆናል። ቡና ባንክ አ.ማ. DISCLAIMER This audited financial statement has been published on the Bank’s website In accordance with Article 137(1) of the Public Offering and Trading of Securities Directive No. 1030/2024, the Bank is making its audited financial statements available electronically to investors and the public. The Bank hereby clarifies that these audited financial statements have not yet been presented to or approved by the shareholders. In accordance with applicable corporate governance requirements and the Commercial Code of Ethiopia, the audited financial statements, together with other relevant reports, will be presented to the shareholders at the forthcoming Annual General Meeting (AGM) for consideration and approval. Accordingly, the audited financial statements made available herein should not be construed as having been approved by the shareholders. Following the AGM, the Bank will disclose to investors and the public any relevant amendments or revised information, if applicable, through the appropriate disclosure channels. Bunna Bank S.C

This will close in 0 seconds

Open Your Bank Account Today!

አካውንት ይክፈቱ የክፍያ ካርድዎን ያዝዙ ፣ ፈጣን አገልግሎት ማግኘት ይጀምሩ! ዛሬውኑ ይቀላቀሉን!

Open Bunna Account

You cannot copy content of this page