Bunna Bank

ከአዲስ አበባ ውጪ ላላችሁ ባለአክሲዮኖች በሙሉ

ቡና ባንክ አ.ማ ከነሐሴ 08 ቀን 2018 ዓ.ም ጀምሮ እስከ ጳጉሜ 5 ቀን 2018 ዓ.ም የሚቆይ የአክሲዮን ሽያጭ እያካሄደ መሆኑ ይታወቃል፡፡
በመሆኑም የአክሲዮን ግዢውን ለመፈጸም የግብይት ሂሳብ መክፈት አስገዳጅ ስለሆነ፤ በክልል ያላችሁ ባለአክሲዮኖች ከነሐሴ 26 ቀን 2018 ዓ.ም ጀምሮ በአካባቢያችሁ ባለ የባንኩ ዲስትሪክት ወይም ቅርንጫፍ በኩል የግብይት ሂሳብ በመክፈት እስከ ጳጉሜ 05 ቀን 2018 ዓ.ም ድረስ መስተናገድ የምትችሉ መሆኑን እንገልጻለን፡፡

ለተጨማሪ ማብራሪያ:

  • መቀሌ ዲስትሪክት0914730436
  • ደብረማርቆስ ዲስትሪክት0910002122
  • ባህርዳር ዲስትሪክት 0918378388
  • ሀዋሳ ዲስትሪክት 0931530798
  • ጅማ ዲስትሪክት0991317761
  • አዳማ ዲስትሪክት 0935418373
  • ደቡብ አ.አ ዲስትሪክት 0911638451
  • ደብረብርሀን ዲስትሪክት 0921854985
  • ደሴ ዲስትሪክት 0914668660 በመደወል መረጃ ማግኘት የምትችሉ መሆኑን እናሳውቃለን፡፡

ቡና ባንክ- የባለራዕዮች ባንክ

This will close in 0 seconds

Open Your Bank Account Today!

አካውንት ይክፈቱ የክፍያ ካርድዎን ያዝዙ ፣ ፈጣን አገልግሎት ማግኘት ይጀምሩ! ዛሬውኑ ይቀላቀሉን!

Open Bunna Account

You cannot copy content of this page