Bunna Bank

Partnership With ‘EQUB’ Application

ቡናን በዲጂታል ዕቁብ!
በስልክዎ ብቻ ዕቁብ መጣል እንደሚችሉ ያውቃሉ?
በዚህ ፈጣን ዘመን ጊዜዎን ሳያጠፉ ካሉበት ሆነው ዕቁብ ለመጣል ቡናን ምርጫዎ ያድርጉ።
አገልግሎቱን ለማግኘት በEQUB ድረ-ገጽ ወይም መተግበሪያ ላይ ተመዝግበው የቡና ባንክ ሂሳብዎን ያገናኙ።
ቡና ባንክ
የባለራዕዮች ባንክ!
#EQUB #DigitalBanking

[ivory-search id="5747" title="Custom Search Form"]

This will close in 0 seconds

error: