ከአልኮል መጠጥ ማምረትና ንግድ፣ ከዓሳማ ማርባትና የዓሳማ ሥጋ ንግድ፣ ከቁማርና ቁማር ነክ የሥራ ዘርፎች፣ ከወሲብ ንግድ፣ እንዲሁም በአጠቃላይ ለህብረተሰብ ጎጂ ተብለው በሸሪዓው ከተለዩ የሥራ ዘርፎች ውጪ ተሰማርተው ምንም ዓይነት ወለድ በመስጠትም ሆነ በመቀበል ላይ ያልተመሰረተ የፋይናንስ አገልግሎት ማግኘት ይፈልጋሉ?
እንግዲያውስ ቡና ባንክ ፍላጎትዎን እንጂ እምነትዎን ሳይጠይቅ፣ በሚከተሉት ሃይማኖት ያልተገደበ የኻዲም ከወለድ ነጻ የባንክ አገልግሎት አዘጋጅቶ በብቃት ሊያገለግልዎ በደስታ ይጠብቅዎታል። ባንካችን ከብሔራዊ ባንክ ባገኘው ፈቃድ መሰረት በመላ ሀገሪቱ በከፈታቸው ቅርንጫፎች ተለይተው በተዘጋጁ መስኮቶች እና ሙሉ ለሙሉ ከወለድ ነጻ የባንክ አገልግሎት በሚሰጡ ቅርንጫፎች ይህን የተቀላጠፈ የባንክ አገልግሎት እንዲጠቀሙ ይጋብዛል፡፡
#BunnaKhadim #BunnaBank #InterstFreeBanking