Bunna Bank

አስተያየትዎን በመግለጽ ይሸለሙ!

መጠይቁን ሞልተዋል?
ቡና ባንክ በአገልግሎት አሰጣጥ ዙሪያ መረጃዎችን ለመሰብሰብ ያዘጋጀውን መጠይቅ ከስር ከተቀመጡት ሊንኮች መካከል እርሶን የተመለከተውን በመንካት ጠቃሚ ሀሳብዎን ያጋሩን፡፡
1. ከወለድ ነጻ የባንክ አገልግሎት ደንበኞች (https://forms.gle/MpFLxXZMkJG6KViE9)
2. ለዓለም አቀፍ የባንክ አገልግሎት ደንበኞች የቀረበ መጠይቅ (https://forms.gle/VPi5xFGzm6MwegKy7)
3. ለብድር አገልግሎት ደንበኞች (https://forms.gle/ey8wJdrjoJnz3UVq6)
4. ለቁጠባ ሂሳብ የባንክ አገልግሎት ደንበኞች (https://forms.gle/RjxoJU7faAUW9MW59)
5. ለዲጂታል የባንክ አገልግሎት ደንበኞች (https://forms.gle/866QWhpsoAS9ar479)
ስለተሳትፎዎ እናመሰግናለን!
መጠይቁን ሞልተው ከሚልኩ ደንበኞች መካከል በዕጣ በመለየት ወርሃዊ ያልተገደበ ኢንተርኔት የምንሸልም ሲሆን የሽልማት ዕጣ ውስጥ ለመካተት ስልክ ቁጥርዎን ወይም ኢሜይል ማስገባትዎን አይርሱ!
ይህንን መልዕክት ለሌሎች ያጋሩ!

ቡና ባንክ
የባለራዕዮች ባንክ!

Leave a Comment

Your email address will not be published. Required fields are marked *

[ivory-search id="5747" title="Custom Search Form"]

This will close in 0 seconds

error: