Bunna Bank

የሃጂ ጉዞዎን በቡና ኻዲም

1445ኛውን የሃጂ ጉዞ በቡና ባንክ | በቡና ኻዲም ያሳኩ! ቡና ባንክ ኻዲም ከወለድ ነጻ የባንክ አገልግልት ከእስልምና ጉዳዮች ጠ/ም/ቤት [ መጅሊስ] ጋር ባደረገው የሲስተም ትስስር የሀጂ ጉዞዎ እንዲሳካ የተሟላ አልግሎት በሁሉም የቡና ባንክ ቅርንጫፎች ልንሰጥዎ ተዘጋጅተናል፡፡
በአቅራቢያዎ በሚገኙ የቡና ባንክ ቅርንጫፎች ጎራ በማለት ለጉዞዎ ምቹ ሁኔታን ከቀልጣፋ አገልግሎት ጋር ያመቻቹ!
ቡና ኻዲም
ቡና_ባንክ የባለራዕዮች ባንክ!

Leave a Comment

Your email address will not be published. Required fields are marked *

[ivory-search id="5747" title="Custom Search Form"]

This will close in 0 seconds

error: