Bunna Bank

የባንክ ሒሳብዎን ከፋይዳ መታወቂያ ጋር አስተሳስረዋል?

ውድ የባንካችን ደንበኞች
የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ ባስቀመጠው መመርያ መሠረት ሁሉም ደንበኞች የባንክ አገልግሎት ለማግኘት የፋይዳ ቁጥራቸውን ከባንክ ሒሳብ ቁጥር ጋር እስከ መጋቢት 30 ቀን 2018 ዓ.ም ድረስ ማጣመር እንዳለባቸዉ ተገልጿል።
በመሆኑም ማፈንጠሪያዉን በመጫን https://verifayda.bunnabanksc.com የቡና ባንክ ሒሳብዎን በቀላሉ ከቤትዎ ሆነዉ እንዲያስተሳስሩ ወይም አቅራቢያዎት ወደሚገኝ ቅርንጫፍ በመሔድ እንዲያስተሳስሩ ስንል ጥሪያችንን እናስተላልፋለን፡፡
ለበለጠ መረጃ ወደ ጥሪ ማዕከላችን 8501 ይደዉሉ፡፡
ቡና ባንክ- የባለራዕዮች ባንክ

Leave a Comment

Your email address will not be published. Required fields are marked *

This will close in 0 seconds

You cannot copy content of this page