Bunna Bank

የነዳጅ ግብይትዎን በቡና ባንክ ይፈፅሙ!!

የነዳጅ ክፍያዎን በቡና ባንክ አቦል ሞባይል ባንኪንግ በመጠቀም ይክፈሉ፡፡ ቀላል እና ደህንነቱ የተጠበቀ አገልግሎት ያገኛሉ፡፡

👉🏿ያለ ኢንተርኔት *820# በመጠቀም ከነዳጅ
ማደያዉ በሚደርስዎት የማረጋገጫ
መልዕክት በመጠቀም፣
👉🏿ቡና ባንክ አቦል ሞባይል ባንኪንግ መተግበሪያ
ዉስጥ በመግባት ከነዳጅ ማደያዉ
የሚሰጥዎትን የማጣቀሻ ቁጥር በመጠቀም
ወይም
👉🏿QR ኮድ ስካን በማድረግ በቀላሉ ክፍያ
መፈጸም ይችላሉ፡፡

በተለያዩ የሀገራችን ክፍሎች ከባንካችን ጋር በሚሰሩ የነዳጅ ማደያ ጣቢያዎች በመጠቀም ክፍያዎትን በቡና በቡና ባንክ ይክፈሉ፡፡ በአዲስ አበባ ቃሊቲ ካፍደም ፕላዛ አካባቢ በሚገኘዉ ኦላ ኢነርጂ፤ ቀበና አካባቢ በሚገኘዉ ኦላ ኢነርጂ፤ ደምበል አካባቢ በሚገኘዉ ኦላ ኢነርጂ፤ ጀርመን አካባቢ በሚገኘዉ የተባበሩት ብሔራዊ ፔትሮሊየም፤ ቃሊቲ ገብርኤል ቤ/ክርስትያን አካባቢ በሚገኘዉ የተባበሩት ብሔራዊ ፔትሮሊየም፤ ጀሞ መስታወት ፋብሪካ አካባቢ በሚገኘዉ ናሽናል ኦይል ኢትዮጵያ፤ ሰሚት ጎሮ አይሲቲ ፓርክ አካባቢ በሚገኘዉ ስካይ ፔትሮሊየም፤ ወ.ዘ.ተ በሚገኙ የነዳጅ ማደያ ጣቢያዎች ነዳጅ ሲቀዱ ክፍያዎትን በቡና ባንክ ይፈጽሙ፡፡

ለበለጠ መረጃ ወደ ጥሪ ማእከላችን 8501 ይደዉሉ ወይም አቅራቢያዎት ወደሚገኝ የባንካችን ቅርንጫፍ ጎራ ይበሉ፡፡

ቡና ባንክ- የባለራዕዮች ባንክ

#BunnaBank #FuelPayment #Abol #DigitalPayment #Easy #SecureBanking

Leave a Comment

Your email address will not be published. Required fields are marked *

This will close in 0 seconds

You cannot copy content of this page