ማለዳ፣ መነሻ፣ ራዕይ እና ንጋት ባንካችን ለናንተ ለክቡራን ደንበኞቹ ካዘጋጃቸው የዲጂታል ብድር አይነቶች ውስጥ የሚጠቀሱ ናቸው፡፡ እነዚህ የብድር አይነቶች መደበኛ እና ኢመደበኛ ንግድ ላይ የተሰማሩ ማንኛውም የማህበረሰብ ክፍሎችን ተጠቃሚ ያደርጋሉ፡፡
ደንበኞች የሚጠበቅባቸውን መረጃዎች ብቻ አሟልተው ሲመጡ ወዲያውኑ እስከ 100 ሺ ብር ብድር ከባንካችን ማግኘት ይችላሉ ፡፡
አሁኑኑ በአቅራቢያዎት ወደሚገኝ የቡና ባንክ ቅርንጫፍ ይሂዱ፤ የአገልግሎታችን የተሟላ ዝርዝር መረጃ በማግኘት ተጠቃሚ ይሁኑ!
ለበለጠ መረጃ ወደ ጥሪ ማዕከላችን 8501 ይደዉሉ !
አቦል ላይ ይድረሱ!
ቡና ባንክ- የባለራዕዮች ባንክ
