ቡና ባንክ ዶ/ር እዮብ ተካልኝ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ ገዢ ሆነው በመሾማቸው የተሰማውን ከልብ የመነጨ ደስታ ይገልፃል ።
በፋይናንስና ኢኮኖሚ ዘርፎች የደረጀ ዕውቀትና የካበተ ልምድ ያላቸው ዶ/ር እዮብ ተካልኝ ወደዚህ ኃላፊነት መምጣታቸው ለሃገራችን የባንክና ፋይናንስ ዘርፍ ዕድገት የላቀ አበርክቶ ሊሆን እንደሚችል ባንካችን በፅኑ ያምናል። ለቀጣዩ የስራ ዘመናቸውም ስኬትን ይመኛል።
BunnaBank #Finance #Banking #Economy #NBE #Governor #Visionaries
