Bunna Bank

🌙 Ramadan Mubarak from Bunna Bank 🌙

ለመላው የእስልምና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለታላቁ እና የተቀደሰው 1447ኛው የረመዷን ጾም በሰላም አደረሳችሁ። ፆሙ የሰላምና የደስታ ይሆንላችሁ ዘንድ ቡና ባንክ ይመኛል። 🙏✨

Special Ramadan Offer – 4% Extra Bonus!
ውድ የቡና ቤተሰቦች፣ በረመዷን ወቅት ከውጭ ሀገር ወዳጅ ዘመድ በሀዋላ አስተላላፊ ወኪሎች በኩል የተላከልዎትን ገንዘብ በባንካችን ሲቀበሉ እንዲሁም የውጭ አገር ገንዘብ ሲመነዝሩ ከእለታዊ የመግዣ ተመን ላይ 4% ተጨማሪ ጉርሻ ያገኛሉ።

Visit your nearest Bunna Bank branch today!

💡 Bunna Bank – የባለራዕዮች ባንክ!
#RamadanMubarak #BunnaBank #SpecialOffer #RemittanceBonus #BankingForYou #TrustedBank #ረመዳንሙባረክ #ቡናባንክ #ልዩእቅድ #ጉርሻ4% #የባለራዕዮችባንክ #ታማኝ_ባንክ

Leave a Comment

Your email address will not be published. Required fields are marked *

This will close in 0 seconds

You cannot copy content of this page