Bunna Bank

እንኳን ለታላቁ የረመዷን ወር በሰላም አደረሳችሁ

ለመላው የእስልምና ዕምነት ተከታዮች እንኳን ለ1446ኛው ታላቁ የረመዷን ወር በሰላም አደረሳችሁ እያልን ባንካችን ያዘጋጀውን የተለያዩ ከተሞች የፆም እና የሶላት የጊዜ ሰሌዳ በአቅራቢያዎ በሚገኙ የወለድ ነጻ ቅርንጫፎቻችን እንዲሁም ከዚህ በታች የተቀመጠውን ፋይል መጠቀም የሚችሉ መሆኑን በደስታ እንገልጻለን።
ረመዷን ሙባረክ!

Leave a Comment

Your email address will not be published. Required fields are marked *

This will close in 0 seconds

Open Your Bank Account Today!

አካውንት ይክፈቱ የክፍያ ካርድዎን ያዝዙ ፣ ፈጣን አገልግሎት ማግኘት ይጀምሩ! ዛሬውኑ ይቀላቀሉን!

Open Bunna Account

You cannot copy content of this page