የቡና ባንክና ሰረገላ ገበያ በጋራ ለመስራት የሚያስችላቸውን የመግባቢያ ስምምነት ተፈራረሙ
•ስምምነቱ የማህበረሰብን አኗኗር የሚያቀል ዘማናዊ የግብይት ስርዓት ለመዘርጋት ያስችላል •ሸማቾች በሰረገላ ገበያ ለሚያካሂዱት የበይነ መረብ ግብይት ቡና ባንክ የድህረ ሸመታ ክፍያ ብድር አመቻችቷል ሰረገላ ኃላፊነቱ የተወሰነ የግል ማህበር “ሰረገላ ገበያ” በሚል ስያሜ በአዲስ መልክ የጀመረውን በበይነ መረብ የታገዘ የግብይት ስርዓት በስራ ላይ አውሏል። ይህ አዲስ የኤሌክትሮኒክስ ግብይት ስርዓት ህብረተሰቡ በሰረገላ ኩባንያ የበለጸገውን “ሰረገላ ገበያ” የተባለ … Read more