እንኳን ለብርሃነ መስቀሉ አደረሳችሁ!!!
ቡና ባንክ ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች በዓሉ የሰላም እና የፍቅር እንዲሆን መልካም ምኞቱን ይገልጻል! ቡና ባንክ የባለራዕዮች ባንክ
እንኳን ለብርሃነ መስቀሉ አደረሳችሁ!!! Read More »
ቡና ባንክ ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች በዓሉ የሰላም እና የፍቅር እንዲሆን መልካም ምኞቱን ይገልጻል! ቡና ባንክ የባለራዕዮች ባንክ
እንኳን ለብርሃነ መስቀሉ አደረሳችሁ!!! Read More »
ለመላው የክርስትና እምነት ተከታይ የቡና ቤተሰቦች እንኳን ለብርሃነ መስቀሉ በሰላም አደረሳችሁ። ቡና ባንክ ለሁላችሁም መልካም የመስቀል ደመራ በዓል ይመኛል! 🔥🔥 ቡና ባንክ የባለራዕዮች ባንክ! #CrossDay #BunnaBank #EthiopianBanks
ቡና ባንክ ለመላው የቡና ቤተሰቦች እንኳን ለ2017 አዲስ ዓመት በሰላም አደረሳችሁ እያለ መጪው ዘመን የሰላም ፣ የፍቅር ፣ ሰርተን የምናተርፍበት እንዲሁንልን ከልብ ይመኛል። 🌼 ቡና ባንክ የባለራዕዮች ባንክ!
አዲሱን ዓመት በከፍታ፣ ከቡና ጋር! 🌼 ቡና ባንክ የባለራዕዮች ባንክ! #BunnaBank #BankoftheVisionaries #NewYear #Celebration #EthiopianBanks
ለመላው የክርስትና እምነት ተከታይ የቡና ቤተሰቦች እንኳን ለደብረ ታቦር ( ቡሄ ) በዓል በሰላም አደረሳችሁ! የቡና ባንክ ዲጂታል ባንኪንግን በመጠቀም ህይወትዎን ያቅልሉ። መልካም በዓል! ቡና ባንክ የባለራዕዮች ባንክ! #BunnaBank #Ethiopian_Banks #Ethiopia #ኢትዮጵያ #Buhe #ቡሄ
የቡና ባንክ ደ/ማርቆስ ዙሪያ አካባቢ፣ ራስ ቢትወድድ ቅርንጫፍ ባልደረባ የነበሩት አቶ ገላጋይ ታደለ ባደረባቸው ህመም ምክንያት ነሐሴ 11 ቀን 2016 ዓ.ም ከዚህ ዓለም በሞት ተለይተዋል። የቡና ባንክ የስራ አመራር አካላትና መላው ሰራተኞች በአጠቃላይ የቡና ቤተሰቦች በባልደረባቸው ህልፈት የተሰማቸውን ከፍተኛ ሃዘን ይገልጻሉ። ለሟች እረፍተነፍስን፣ ለቤተሰቦቹ፣ ለቅርብ የስራ ባልደረቦቹና በአጠቃላይ ለወዳጅ ዘመዶቹ መጽናናትን ይመኛሉ።
አዲሱን የቡና ባንክ የሞባይል መተግበሪያ አውርደዋል? 🚀✨ ውድ የቡና ቤተሰቦች የተሻሻለውን መተግበሪያችንን ዛሬውኑ አውርደው በእንከን የለሽ፣ ደህንነቱ የተጠበቀ፣ ቀላልና ፈጣን የባንክ አገልግሎታችን እፎይ ብለው ደስታዎን ያጣጥሙ። 📱💰 Play Store (https://play.google.com/store/apps/details?id=com.bunnabanksc.bunnamobile) App Store (https://apps.apple.com/se/app/bunna-bank-abol-mobile-banking/id6502711479?l=en-GB) #BunnaBank #MobileBanking #UpgradeNow
የተሻሻለውን የቡና መተግበሪያ ሞክረውታል? Read More »
Banking Brilliance, Every Step of the Way 🌟🏦” #BunnaBank#BankingSolutions #FinancialFreedom #EthiopianBanking #TrustedPartner #InnovationInBanking #DreamsToReality #BankingExcellence #FinancialEmpowerment #StrongerTogether
ቡና ባንክ! የባለራዕዮች ባንክ! Read More »
ቡና ባንክ ለመላው የእስልምና ዕምነት ተከታይ የቡና ቤተሰቦች እንኳን ለ1445ኛው ዓመተ ሂጅራ የኢድ-አል-አድሐ (አረፋ) በዓል በሰላም አደረሳችሁ በማለት መልካም ምኞቱን ይገልጻል። መልካም በዓል!
እንኳን ለ1445ኛው የኢድ-አል-አድሐ (አረፋ) በዓል በሰላም አደረሳችሁ! Read More »
መጠይቁን ሞልተዋል? ቡና ባንክ በአገልግሎት አሰጣጥ ዙሪያ መረጃዎችን ለመሰብሰብ ያዘጋጀውን መጠይቅ ከስር ከተቀመጡት ሊንኮች መካከል እርሶን የተመለከተውን በመንካት ጠቃሚ ሀሳብዎን ያጋሩን፡፡ 1. ከወለድ ነጻ የባንክ አገልግሎት ደንበኞች (https://forms.gle/MpFLxXZMkJG6KViE9) 2. ለዓለም አቀፍ የባንክ አገልግሎት ደንበኞች የቀረበ መጠይቅ (https://forms.gle/VPi5xFGzm6MwegKy7) 3. ለብድር አገልግሎት ደንበኞች (https://forms.gle/ey8wJdrjoJnz3UVq6) 4. ለቁጠባ ሂሳብ የባንክ አገልግሎት ደንበኞች (https://forms.gle/RjxoJU7faAUW9MW59) 5. ለዲጂታል የባንክ አገልግሎት ደንበኞች (https://forms.gle/866QWhpsoAS9ar479) ስለተሳትፎዎ እናመሰግናለን! መጠይቁን ሞልተው ከሚልኩ ደንበኞች መካከል በዕጣ በመለየት ወርሃዊ ያልተገደበ ኢንተርኔት የምንሸልም ሲሆን የሽልማት ዕጣ ውስጥ ለመካተት ስልክ ቁጥርዎን ወይም ኢሜይል ማስገባትዎን አይርሱ! ይህንን መልዕክት ለሌሎች ያጋሩ! ቡና ባንክ የባለራዕዮች ባንክ!
አስተያየትዎን በመግለጽ ይሸለሙ! Read More »
This will close in 0 seconds
አካውንት ይክፈቱ የክፍያ ካርድዎን ያዝዙ ፣ ፈጣን አገልግሎት ማግኘት ይጀምሩ! ዛሬውኑ ይቀላቀሉን!
Open Bunna AccountYou cannot copy content of this page