ወደ ንግድ ማዕከላት ለግብይት ሲወጡ በካሽ ገንዘብ አልያዝኩም ብለው እንዳይጨነቁ!!!
ቡና ባንክ ምቹ፣ ቀልጣፋና ዘመናዊ የግብይት ስርዓት መፈፀሚያ በእጅ ስልክዎ እንዲያከናዉኑ ሁኔታዎችን አመቻችቷል!!!
ወደገበያ ማዕከላት ሲሄዱና የሚፈልጉትን ሲገበያዩ የቡና ባንክ “ቡና መርቻንት ፔይ” መተግበሪያ በተንቀሳቃሽ ስልክዎ መኖሩን ብቻ እርግጠኛ ይሁኑ፡፡ ሁሉንም ግብይት ደስ እያልዎት ያከናውናሉ፡፡
በዚህ ቀልጣፋ እና ጊዜ ቆጣቢ ዘመናዊ አገልግሎታችን የሞባይል ስልክዎ ላይ ባለው መተግበሪያ የነጋዴዎችን አጭር መለያ ቁጥር በማስገባት ወይም በ QR Code ማመሳከሪያ በመጠቀም ክፍያዎን ይፈፅሙ፡፡
ቡና መርቻንት ፔይ (Bunna Merchant Pay)
ቡና ባንክ
የባለራእዮች ባንክ!!