Bunna Bank

National QR Code Payment

👏👏👏👏እንኳን ደስ አላችሁ
👌ቡና ባንክ የናሽናል QR አገልግሎትን መስጠት ጀመረ፡፡

በሀገራችን ከሚገኙ ከሁሉም ባንኮች የቡና ባንክ QR ኮድን ስካን በማድረግ ብቻ በቀላሉ ክፍያዎትን ይቀበሉ፡፡ ግለሰቦች እና ድርጅቶች አሁኑኑ የአገልግሎታችን ተጠቃሚ በመሆን ለደንበኞቻችሁ ምቹ፤አስተማማኝ እና ቀልጣፋ የክፍያ ስርአትን ይዘርጉ፡፡

🌐 Introducing the National QR Code Payment Service

Accept Payments from All Banks in Ethiopia — Instantly and Securely!

Say goodbye to limitations and hello to nationwide possibilities! With the National QR Code Service, businesses and individuals can now receive payments from any bank across Ethiopia with a simple scan.

ለበለጠ መረጃ ወደ 8501 ይደዉሉ

BunnaBank#ScanAndPay#NationalQR#RecivePayment#Merchant

This will close in 0 seconds

You cannot copy content of this page