Bunna Bank

ቡና ባንክ የጉዞዎ አጋር!!

የፐብሊክ ትራንስፖርት አገልግሎት ድርጅት በከፍተኛ ወጪ ከውጪ ባስመጣቸውና ዓለም አቀፍ ደረጃቸውን በጠበቁ እጅግ ዘመናዊ አገር አቋራጭ የህዝብ ትራንስፖርት ወደተለያዩ ከተሞች ጉዞ ማድረግ ይችላሉ፡፡
ለቀጣይ ወደተለያዩ የአገራችን ከተሞች ጉዞ ለማድረግ ሲያስቡ የዚህን ዘመናዊ የትራንስፖርት አገልግሎት ትኬት ለመቁረጥ ሌሊት መነሳት፣ ወረፋ መጠበቅ እና መጉላላት አይጠበቅብዎትም።
ለራስዎም ሆነ ለወዳጅ ዘመድ ቲኬቱን መቁረጥ ሲፈልጉ ፈጣንና አስተማማኝ የሆነውን መንገድ ይምረጡ።
በአካባቢዎ ባለ የትኛውም የቡና ባንክ ቅርንጫፍ ሄደው ወይም ሰው ልከው የጉዞ ትኬትዎን ቆርጠው በእጅዎ ማስገባት ይችላሉ።
መልካም ጉዞ!
#TravelEasy #publicbus #Bunnabank

Leave a Comment

Your email address will not be published. Required fields are marked *

[ivory-search id="5747" title="Custom Search Form"]

This will close in 0 seconds

error: