በቡና ባንክ እና በደራሽ የውሃ፣ የመብራትና የታክስ ሂሳብዎን ያለምንም እንግልት ይክፈሉ!
ባሉበት ሆነው ያለምንም ወረፋ፣ ስልክዎን/ታብሌትዎን/ኮምፒውተርዎን ብቻ መጠቀም ይችላሉ።
በቡና እና ደራሽ ደህንነቱ የተጠበቀ ፈጣን አገልግሎት በመዘግየት ከሚመጣ የክፍያ ቅጣት ራስዎን በመከላከል ገንዘብዎን ይቆጥቡ።
በድረ-ገጹ ይመዝገቡ፣ መተግበሪያውን ያውርዱ ወይም በአቅራቢያዎ የሚገኝ የባንካችንን ቅርንጫፍ ይጎብኙ።
በቡና ባንክ እና በደራሽ ምቾቱ የተጠበቀ ቀልጣፋ አገልግሎት ህይወትዎን ያቅልሉ።