Bunna Bank

የተከበራችሁ ውድ ደንበኞቻችን፣

ቡና ባንክ ዓመታዊ የሒሳብ መዝጊያ ሥራዎችን ለመሥራት እና የቀጣዩን የበጀት ዓመት ስራ ለማስጀመር ሰኔ 23 ቀን 2018 ዓ.ም ብቻ በሁሉም ቅርንጫፎችቻችን ላይ በጊዜያዊነት ተግባራዊ የሚሆን የሥራ ሰዓት ማሻሻያ አድርጓል።
በመሆኑም፤
👉በመላው ሀገሪቱ የሚገኙ ሁሉም ቅርንጫፎች እስከ ቀኑ 6፡00 ሰዓት ድረስ ብቻ ለደንበኞች አገልግሎት ክፍት ሆነው ይቆያሉ።
👉 የዲጂታል ባንኪንግ አገልግሎቶች (አቦል ሞባይል ባንኪንግ፣ አቦል ዲጂታል ብድር አገልግሎት ፣ የኤቲኤም አገልግሎት፣ ፖስ አገልግሎት፣ ኢንተርኔት ባንኪንግ) አይቋረጡም፡፡
ውድ ደንበኛችን! ሁሉም የባንካችን አገልግሎቶች ረቡዕ ሰኔ 24 ቀን 2018 ዓ.ም ሙሉ በሙሉ መደበኛ ሥራቸውን እንደሚቀጥሉ በአክብሮት እንገልጻልን።
ቡና ባንክ
የባለራዕዮች ባንክ!

Leave a Comment

Your email address will not be published. Required fields are marked *

This will close in 0 seconds

Open Your Bank Account Today!

አካውንት ይክፈቱ የክፍያ ካርድዎን ያዝዙ ፣ ፈጣን አገልግሎት ማግኘት ይጀምሩ! ዛሬውኑ ይቀላቀሉን!

Open Bunna Account

You cannot copy content of this page