የኤሌትሪክ ተሽከርካሪ (EV) ባትሪ ለመቀየር የሚኖረዉ ትልቅ ወጪ አስጨንቆታል? አሁን ጭንቀትዎ በቡና ባንክ ቀሏል!
ቡና ባንክ ለኤሌትሪክ ተሸከርካሪ ባለቤቶች ልዩ የኢቪ ባትሪ ብድር አገልግሎት (EV Battery Financing Service) ይዞልዎት ቀርቧል።
አሁኑኑ ወደ ቡና ባንክ Customer Onboarding በመግባት ወይም አቅራቢያዎት ወደሚገኝ ቅርንጫፍ በመሔድ ሒሳብ ይክፈቱ፡፡ ከመደበኛ ወለድ ከፍ ባለ የወለድ መጠን ቁጠባዎን እየቆጠቡ የባትሪዎ የአገልግሎት ዘመን ሲያበቃ ባንኩ አዲስ ባትሪ መግዣ ብድር ያመቻችልዎታል፡፡
ሊንኩን በመጫን ስለ አገልግሎታች ሙሉ መረጃ በመግኘት የአገልግሎታችን ተጠቃሚ ይሁኑ፡፡ ለበለጠ መረጃ ወደ ጥሪ ማዕከላችን 8501 ይደዉሉ፡፡
Link___ Buna Bank
ቡና ባንክ — የባለራዕዮች ባንክ!
#BunnaBank #BunnaCustomerOnBoarding #TransportSector #Innovation #EV #New
