Онлайн казино Вавада – это виртуальное азартное заведение, где каждый посетитель окунется в захватывающий мир азарта и фортуны. С многочисленным выбором увлекательных игр!

Uncategorized – Page 4 – Bunna Bank

Branch/ATM Locator   |

Announcement    |

FAQs   |

+25111150861    |

ቡና ባንክ 6ኛውን የህዝብና የጭነት ማመላለሻ ትራንስፖርት ዘርፍ ይቆጥቡ ይሸለሙ መርሃ ግብር አሸናፊ ደንበኞቹን ይፋ አደረገ

• የዘመናዊ የቤት አውቶሞቢሎች አሸናፊ የሎተሪ ዕጣ ቁጥሮች (አዲስ አበባ መጋቢት 27 ቀን 2014 ዓ.ም) በተለያየ ስራ ላይ የተሰማሩ የህብረተሰብ ክፍሎች የቁጠባ ባህላቸውን እንዲያሳድጉ ልዩ ልዩ መርሃግብሮችን ቀርጾ ተግባራዊ እያደረገ የሚገኘው ቡና ባንክ በህዝብና ጭነት ማመላለሻ ትራንስፖርት ዘርፍ ላይ ለተሰማሩ የህብረተሰብ ክፍሎች ያዘጋጀውን 6ኛ ዙር የቁጠባና ሽልማት መርሃ ግብር በማጠናቀቅ የሎተሪ ዕጣዎቹን መጋቢት 27 ቀን … Read more

የደብረማርቆስ ዩኒቨርሲቲና ቡና ባንክ በጋራ ለመስራት ተስማምተዋል።

ስምምነቱን የቡና ባንክ ቺፍ ባንኪንግ ሰርቪስ ኦፊሰር አቶ ለውጤ ጥሩሰው እና የደብረማርቆስ ዩኒቨርሲቲ ፕሬዚዳንት ዶክተር ታፈረ መላኩ በፊርማቸው አጽድቀውታል።ስምምነቱ በተመጣጣኝ ወለድ የደብረማርቆስ ዩኒቨርሲቲ መምህራንና የአስተዳደር ሰራተኞችን ተጠቃሚ የሚያደርግ የብድር አገልግሎት ለመስጠት ያስችላል።ስምምነቱ ሁሉንም የዩኒቨርሲቲውን ሰራተኞች የብድር ተጠቃሚ ያደርጋል ተብሎ ይጠበቃል፡፡

የቡና ባንክ የስራ አመራር ከፌዴራል የትራንስፖርት እና ሎጀስቲክስ ሚኒስትር ጋር በጋራ ለመስራት በሚቻልባቸው የትብብር መስኮች ላይ መክሯል።

በፌዴራል ትራንስፖርት እና ሎጀስቲክስ ሚኒስትር ቢሮ በተካሄደው በዚሁ ምክክር ላይ የቡና ባንክ ዋና ስራ አስፈጻሚ አቶ ሙሉጌታ አለማየሁ እንደተናገሩት ቡና ባንክ በቀዳሚነት የዘረጋውና የትራንስፖርት ዘርፍ ተዋንያን የባንክ ተጠቃሚ በመሆን በቁጠባ ህይወታቸውን እንዲለውጡ የሚያስችለው የቁጠባና ሽልማት መርሃ ግብር የዘርፉን ተዋንያን በመጥቀም ረገድ ውጤት አስገኝቷል ብለዋል። ትራንስፖርት የማንኛውም ኢኮኖሚ የጀርባ አጥንት እንደመሆኑ ቡና ባንክ ትኩረት ሰጥቶ ከሚሰራባቸው … Read more

አዲሱ የቡና ባንክ ብራንድ አርማ እና ቀለም ይፋ ሆነ

(መጋቢት 7 ቀን 2014 ዓ.ም – አዲስ አበባ) ቡና ባንክ የሚጠቀምበትን አዲስ ብራንድ አርማና ቀለም ይፋ አደረገ። ከአንድ ዓመት በፊት “ቡና ኢንተርናሽናል ባንክ” የሚለውን ስያሜ “ቡና ባንክ” ወደሚል መጠሪያ የቀየረውና በአዲስ መለያ አርማ እና ቀለም ለመምጣት የጥናትና የዝግጅት ስራዎችን ሲያከናውን የቆየው ቡና ባንክ በመጨረሻ የቀረጸውን አዲስ የብራንድ አርማና ቀለም ዛሬ በሰጠው ጋዜጣዊ መግለጫ ይፋ አድርጓል። … Read more

ቡና ባንክ እኤአ በ2021/22 በጀት ዓመት የስድስት ወራት የስራ አፈጻጸም ሪፖርት ላይ ለሁለት ቀናት ሲያካሂድ የቆየው ውይይት ተጠናቅቋል።

ከጥር 23 እስከ 24 ቀን 2014 ዓ.ም በካፒታል ሆቴል ሲካሄድ የቆየው ይኸው ስብሰባ በአጠቃላይ አገልግሎት አሰጣጥ እና በባንኩ የግማሽ ዓመት የዕቅድ አፈጻጸም ውጤቶች ላይ መክሯል። በውይይቱ ላይ ዓለምአቀፋዊና ሃገራዊ አሉታዊ ክስተቶች በባንክ ኢንደስትሪው በአጠቃላይ ፣ በተለይም በቡና ባንክ የዕቅድ አፈጻጸም ላይ ያሳደረው ተጽዕኖ ተገምግሟል። ኢንደስትሪው በገጠመው ገቺ ሁኔታዎች ውስጥም ቢሆን ቡና ባንክ በዕቅድ ከያዛቸው ተግባራት … Read more

Bunna Bank Holds Annual Shareholders’ Meeting

Addis Ababa – Bunna Bank held its twelfth annual shareholders’ meeting and fifth extraordinary meeting on December 12, 2021, at the Golf Club. The chairperson of the bank’s board, Dr. Sewale Abate, presented the 2020/21 fiscal year annual report to shareholders in which he acclaimed 937 million birr profit before tax and an increase of … Read more

Bunna Bank Awards Educators and Health Professionals

Addis Ababa – Bunna Bank held an official award ceremony to give away prizes to the winners of the first round of “Save and Win” program. In a ceremony held at the Ghion Hotel on October 11, 2021, Bunna Bank’s Chief Strategy Officer (CSO) Ato Menkir Hailu stated that the bank has created opportunities for … Read more

Bahir Dar University Signs Agreement with Bunna Bank

Bahir Dar – Bahir Dar University signs agreement with Bunna Bank on November 5, 2021 that would benefit its administrative and academic staff. Dr. Essey Kebede, President of Bahir Dar University, stated that the university and its community is working to get our country out of the current challenges and contributing its share to the … Read more

Популярное решение на рынке беттинга называют казино Вавада, принимающий игроков из большинства стран мира без необходимости включать VPN для получения доступа.